이 앱은 음성을 사용하여 Geez 숫자를 배우는 데 도움이 되며 모든 Geez 숫자를 정수로 변환하고 모든 정수를 Geez로 변환할 수도 있습니다. 무료로 완전히 오프라인으로 다운로드하여 사용하세요.
ይህ መተግበርያ የ ግእዝን አኃዛት ለመማርያ የተሰራ ሲሆን በ ድምጽ እና ጽሁፍ እንዲሁም የ አረቡን አኃዝ አካቷል. እንዲሁም ማንኛዉንም የ ግእዝ አኃዝ ወደ አርብ (ኢንቲጀር) መቀየርያ ና ማንኛዉንም የ አርብ (ኢንቲጀር) ወደ ግእዝ አኃዝ መቀየርያ አካቷል.