This app helps you to learn Geez numbers using voice and you can also able to convert any geez numbers to integer and also converts any integer numbers to geez. Download and us it for free and fully offline.
ይህ መተግበርያ የ ግእዝን አኃዛት ለመማርያ የተሰራ ሲሆን በ ድምጽ እና ጽሁፍ እንዲሁም የ አረቡን አኃዝ አካቷል፡፡ እንዲሁም ማንኛዉንም የ ግእዝ አኃዝ ወደ አርብ (ኢንቲጀር) መቀየርያ ና ማንኛዉንም የ አርብ (ኢንቲጀር) ወደ ግእዝ አኃዝ መቀየርያ አካቷል፡፡