Diese App hilft Ihnen, Geez-Zahlen mit der Stimme zu lernen, und Sie können auch alle Geez-Zahlen in ganze Zahlen umwandeln und auch alle ganzen Zahlen in Geez umwandeln. Laden Sie es herunter und verwenden Sie es kostenlos und vollständig offline.
ይህ መተግበርያ የ ግእዝን አኃዛት ለመማርያ የተሰራ ሲሆን በ ድምጽ እና ጽሁፍ እንዲሁም የ አረቡን አኃዝ አካቷል። እንዲሁም ማንኛዉንም የ ግእዝ አኃዝ ወደ አርብ (ኢንቲጀር) መቀየርያ ና ማንኛዉንም የ አርብ (ኢንቲጀር) ወደ ግእዝ አኃዝ መቀየርያ አካቷል።